ስለ አማራ ~ ፋኖ ይሂድ አትከልክለው!!

(በየትነበርክ ታደለ) …”ሀገሪቱ” የምትተዳደረው በብሄር ላይ የተመሰረተ ህገ መንግስት ተሸክማ ነው። ስለዚህም ማንኛውም ሰው ራሱን “በሀገሪቱ” ፖለቲካ ውስጥ ለማግኘት ከፈለገ፣ ራሱን ከጥቃት ለመከላከል ከፈለገ፣ ራሱን በተቀመጠው የፖለቲካ ውድድር ውስጥ ተሻምቶ ቀዳሚ ሆኖ ለመገኘት ከፈለገ……የግድ የግድ የግድ በብሄር መደራጀት አለበት። ….በዚህ ረገድ ላለፉት 27 አመታት በኢኮኖሚም ሆነ በፖለቲካው የተጠቀሙ ብሄሮች እንዳሉ ሁሉ ዳር ዳሩን በልዝብ ሲጓዝ … Continue reading ስለ አማራ ~ ፋኖ ይሂድ አትከልክለው!!